የችሎት ዜና

ጠቅላይ  ፍ/ቤቱ  ምስክር  እንዳይሰማ  ሲል  የእግድ  ትዕዛዝ  ሰጠ። ልደታ  ፍ/ቤት  ጥር  5/2013ዓ.ም. በዋለው ችሎት አቃቢ ሕግ ለዛሬ በባልደራስ ከፍተኛ አመራሮች ላይ ምስክሮችን ማሰማት እንዲጀመር መቅጠሩ ይታወሳል። ይሁን  እንጅ  ችሎቱ ምስክር መስማት አልቻለም። አቃቤ ሕግ ከጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ቸሎት  ምስክር እንዳይሰማ ትዕዛዝ አምጥቻለሁ በማለቱ ምስክሮች ሳይቀርቡና ሳይደመጡ ቀርተዋል። ጉዳዬ በጠቅላይ … Continue reading የችሎት ዜና